Category: LifeStyle

የማዳመጥ ሃይል

ብዙ የማውራት አመል ያለባቸው  ሰዎች በየቦታው አሉ።በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ታገኛቸዋለህ ። የሥራ ባልደረቦችህ ሊሆኑ ይችላሉ፤ መስርያ ቤት ውስጥ ሰኞ ጠዋት ላይ ቅዳሜና እሁድ ስላደረጉት ስለሚረባውም ስለማይረባውም  ነገር በማውራት የሚያታክቱህ። አልያም በእራት ግብዣ ላይ ሌላውን በማቋረጥ፥ እኔ ብቻ ካላወራሁ የሚሉ የሥጋ ዘመዶችህ። ድንገት እቤት መጥተው ሥራ ላይ…

በፉብሪካ ሂደት ያለፉ እና ይዘታቸው ከመጠን በላይ የተቀየሩ ምግቦች (ultra-processed foods)በልጆች ላይ ከልክ ያለፈ የሰውነት ውፍረት እያስከተሉ ነውን? ሱስ የማስያዝ ችሎታስ አላቸውን? ዶ/ር ክሪስ ቫን ቱልከን በገዛ ራሳቸው ላይ ሙከራ በማድረግ ያዪት ውጤት ሳይንቲስቶችን እንኳን ያስደነገጠ ሆኗል፡፡ በመላው ዓለም ፣…