Category: Arts

በሰላምታ ገደልኳት

ከቤት ስወጣ እንደ ወትሮ እግሬን አፍታትቼ እመለሳለሁ ነበር እንጂ ይህንን ጒድ ጨርሶ አልጠበቅሁም። ከወዲያ ማዶ ጐረበቴ ቢስኪሌት ስትጋልብ አይቻት በሩቊ በአገሬ ወግ ሰላም አልኳት። አፃፋ እመልሳለሁ ብላ አንድ እጇን ለሰላምታ ስታነሳ የቢስኪሌቱ መሪ ወለም ብሎባት ይመስለኛል ፍንግል አለች። “እኔን! እኔን!”…
A new Oromo music video seduces audience

The YouTube video opens with an image of a young man and woman standing with their bicycles with industrial brick building background. Images of a Borena chief, traditional dishes, injera, and multicolored mounds of spicy stews follow. The soundtrack begins…
Ethiopianized Hamlet

Tesfaye Gessesse, hailed as one of the important Ethiopian stage actors of his time, died on December 16, 2020. The performer was remembered for the great theatre roles staged during the pre and post-1974 revolution. Late in his career, he…
የመሪነት አበሳ

መሪነት፣ የነገሮችን አካሄድና ፍጻሜ ከጅምሩ ለተለሙ ነው። መሪነት፣ ዐይናቸውን ከግባቸው ላይ ሳያነሡ በየእርከኑ ሁኔታን ለሚያቃኑ ነው። መሪነት፣ ምሥጋናን ለሚጋሩ ነው። መሪነት፣ ውርደት ውርደቱን ማንም እንደማይጋራቸው ለተገነዘቡ ነው። የመሪዎች አበሳ የሚጀምረው ዓላማቸውን ግልጽ ሳያደርጉ ሲቀር፣ ዓላማቸውን እንደየሁኔታው ደጋግመው ሳያጠሩ ሲቀር፣ ተቀናቃኞች…
ምን ልርዳዎ?

ወደ አንድ መንደር መጣ። ከፊት ለፊቱ የሚታየውን ቤት ሄዶ አንኳኳ። ደጋግሞ አንኳኳ፤ የሰውም የውሻም ድምጽ አልተሰማም። አልከፈቱለትም። አለፍ ብሎ ሌላ ደጅ አንኳኳ። ማ ልበል? አሉ። ማ ልበል? ብለው ወሬአቸውን ቀጠሉ እንጂ ተነሥተው አልከፈቱለትም። ወረድ ብሎ አንኳኳ። ሲከፍቱለት ተገትሮ ቆሟል። ቊመናውን…

ከእለታት አንድ ቀን የአካል ክፍሎች አደሙ፤ በሆድ ላይ አደሙ። እኛ በደከምንበት ምንም ሳይሠራ ሆድ ለምን ቊጭ ብሎ ይበላል ብለው አደሙ፤ ዝግ ስብሰባ ጠሩ። እጅ ተናገረ፦ ያረስኩ እኔ፣ ያረምኩ እኔ፣ የወቃሁ እኔ፣ ያበሰልኩ እኔ … ዐይን አቋረጠውና በምንህ አይተህ? አለ። መብሰሉን…
“ያን ጊዜ በውስጥ ሱሪና በጡት መያዣ፥ በባዶ እግር ነበር የሚደነሰው።”ሜሪ አርምዴ

በ 40ዎቹ ና በ 50ዎቹ ዘመናዊ ሙዚቃ፣ ፉሽን ና የምሽት ህይወት አዲስ አበባ ውስጥ በተለይ አራዳ አካባቢ ሲያብብ፥ ከዚያ ጋር ተያይዞ ስማቸው በዋናነት ይጠቀሱ ከነበሩት መካከል ሜሪ አርምዴ አንዷ ነበረች። በወቅቱ የገነነ ስም ቢኖራትም፥ ስለእርሷ የተፃፉ ብዙ መረጃ ማግኘት አዳጋች…