ኑዛዜው ጥያቄ ነው

ፕሮፌሰር መስፍን “ኑዛዜ” በተሰኘ ግጥም ያልተጠበቀ ጥያቄ ትተውልን አልፈዋል። ኑዛዜአቸውን ይፋ ያደረጉት ሰኔ 2005 ዓ.ም. በ “የሚወለዱበት… መሬት” ጽሑፋቸው ነው። “በራሴ በኩል አውጥቼ አውርጄ ውሳኔ ላይ ከደረስሁ ቆይቻለሁ፤ መቀበር አልፈልግም… ለህልፈት ስበቃ የሬሳን ፈቃድ የሚፈጽም ከተገኘ… አቃጥሉልኝ ሬሣዬን..” ብለዋል። ኑዛዜአቸው…
የተራብን እኛ ያስራብንም እኛ

ከእለታት አንድ ቀን የአካል ክፍሎች አደሙ፤ በሆድ ላይ አደሙ። እኛ በደከምንበት ምንም ሳይሠራ ሆድ ለምን ቊጭ ብሎ ይበላል ብለው አደሙ፤ ዝግ ስብሰባ ጠሩ። እጅ ተናገረ፦ ያረስኩ እኔ፣ ያረምኩ እኔ፣ የወቃሁ እኔ፣ ያበሰልኩ እኔ … ዐይን አቋረጠውና በምንህ አይተህ? አለ። መብሰሉን…
በር ያስገባል በር ያስወጣል፤      ወዴት ያስገባል ወዴት ያስወጣል

በር መሸጋገሪያ ነው፤ ከአዲስ ወደ አሮጌ መሻገሪያ፤ ከአሮጌ ወደ አዲስ መሻገሪያ። ከሞት ወደ ሕይወት። ከሠፈር ወደ ሌላ ሠፈር። ከዛሬ ወደ ነገ። ከሹመት ወደ ሽረት፤ ከሽረት ወደ ሹመት። ሽግግሩ አንዳንዴ በምርጫ ነው፣ አንዳንዴ ያለምርጫ። መወለድና ሞት በምርጫ ነው? ተሻግሮ ከበር ወዲያ…
Tsegaye Gabre-Medhin: Patriot and Pastoral Poet

In the tradition of Eastern and Western patriotic and pastoral poets (Elisheva Bikhovski, Darwish, Frost, Bejan Matur, Tagore, and Tennyson) poet-playwright Tsegaye Gabre-Medhin’s seminal work እሳት ወይ አበባ Esat woy Ababa Blaze or Bloom (2007) is replete with references to…