ዩክሬን እና አሜሪካ በማዕድን ዙሪያ ስምምነት ላይ ደረሱ

ዩክሬን እና አሜሪካ በማዕድን ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የዩክሬን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦልጋ ስቴፋኒሺና ተናግረዋል። የዩክሬን የዜና ድረ ገጽ ዩክሬንስካ ፕራቭዳ “ሰነዱን የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢጋ እና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እንደሚፈርሙት” ገልፆል። ዶናልድ ትራምፕ…
Trailblazing Malian filmmaker Souleymane Cissé

In 1987, at the Cannes Film Festival, the first African film ever screened in the official competition won the Jury Prize. Malian filmmaker Souleymane Cissé was called to the stage, ascending in a sky-blue boubou embroidered with multicolored silk thread…
የማዳመጥ ሃይል

ብዙ የማውራት አመል ያለባቸው  ሰዎች በየቦታው አሉ።በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ታገኛቸዋለህ ። የሥራ ባልደረቦችህ ሊሆኑ ይችላሉ፤ መስርያ ቤት ውስጥ ሰኞ ጠዋት ላይ ቅዳሜና እሁድ ስላደረጉት ስለሚረባውም ስለማይረባውም  ነገር በማውራት የሚያታክቱህ። አልያም በእራት ግብዣ ላይ ሌላውን በማቋረጥ፥ እኔ ብቻ ካላወራሁ የሚሉ የሥጋ ዘመዶችህ። ድንገት እቤት መጥተው ሥራ ላይ…
Guji gold mine accident kills eight

Eight artisanal miners were killed on Monday in Seba Boru Woreda of the Guji Zone in the Oromia region after a tunnel they were digging for gold collapsed, the woreda administrator said. The incident occurred at 3 p.m. at an…
Tedros Adhanom to travel to Addis for AU summit

World Health Organization chief Tedros Adhanom Ghebreyesus, who has been in open conflict with the Ethiopian government, is set to arrive in Addis Ababa for the African Union Heads of State Summit on February 18-19. During his visit, he is…
የትራምፕ የበዓለ ሲመት ንግግር፤ ቀይ ምንጣፍ፤ ስጋት

“ሕግ መንግሥቱን ለማስጠበቅ፣ ለመመከት እና ለመከላከል አቅሜ በፈቀደው ሁሉ ኃላፊነቴን በታማኝነት ለመወጣት ቃል እገባለሁ። ለዚህም ፈጣሪ ይርዳኝ!” በማለት ቃለ መሐላቸውን የፈፀሙት 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገፃቸው ፈገግታ አልባ ነበር። ዋሽንግተን ውስጥ በሚገኘው በምክር ቤቱ ህንጻ “ካፒቶል ሮቶንድ” አዳራሽ…
ቶማስ ወልድ

“የእስር ቤቱ አበሳ – በታላቁ ቤተ መንግስት (1966—1974)” በሚል ርዕስ በአበራ ጀምበሬ ከተፃፈው መፅሐፍ ላይ የተቀነጨበ ቶማስ ወልድ የኢትዮጲያዊ ስም ነው ወይስ የሌላ አገር ሰው? ያልተለመደ የስም አወጣጥ!! “ቶማስ” የኢትዮጲያም የሌላም አገር ሰው ስም ሊሆን ይችላል። ሥር መሠረቱም መጽሐፍ ቅዱስ…