የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ አረፉ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቫቲካን አስታውቋል።  “ዛሬ ጠዋት 1:35 ላይ የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ወደ አባታቸው ቤት ተመልሰዎል።መላ ህይወታቸውን ለጌታ እና ለቤተክርስቲያን አገልግሎት የሰዉ ነበሩ።” በማለት ካርዲናል ኬቨን ፌሬል፣…