ዕድሜ ጠገብ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቅርሶች ወደ ፈረንሳይ እንዴት ተወሰዱ?

ፈረንሳዊው ማርሴል ግሪዩል ከ1928 እስከ 1929 እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት 16 በግእዝ የተጻፉ ጥንታውያን የብራና መዛግብት ይዞ ወደ ሀገሩ ተመልሷል።እንዲሁም የዳካር ጂቡቲ ተልዕኮ (La mission Dakar-Djibouti) ተብሎ የሚታወቀው ከ1931-1933 የተደረገ ሌላ ዘመቻ ይሄው ማርሴል…