ዩክሬን እና አሜሪካ በማዕድን ዙሪያ ስምምነት ላይ ደረሱ February 25, 2025 | by Ethiopia Observer | 0 ዩክሬን እና አሜሪካ በማዕድን ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የዩክሬን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦልጋ ስቴፋኒሺና ተናግረዋል። የዩክሬን የዜና ድረ ገጽ ዩክሬንስካ ፕራቭዳ “ሰነዱን የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢጋ እና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እንደሚፈርሙት” ገልፆል። ዶናልድ ትራምፕ…