የማዳመጥ ሃይል

ብዙ የማውራት አመል ያለባቸው  ሰዎች በየቦታው አሉ።በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ታገኛቸዋለህ ። የሥራ ባልደረቦችህ ሊሆኑ ይችላሉ፤ መስርያ ቤት ውስጥ ሰኞ ጠዋት ላይ ቅዳሜና እሁድ ስላደረጉት ስለሚረባውም ስለማይረባውም  ነገር በማውራት የሚያታክቱህ። አልያም በእራት ግብዣ ላይ ሌላውን በማቋረጥ፥ እኔ ብቻ ካላወራሁ የሚሉ የሥጋ ዘመዶችህ። ድንገት እቤት መጥተው ሥራ ላይ…