ቶማስ ወልድ

“የእስር ቤቱ አበሳ – በታላቁ ቤተ መንግስት (1966—1974)” በሚል ርዕስ በአበራ ጀምበሬ ከተፃፈው መፅሐፍ ላይ የተቀነጨበ ቶማስ ወልድ የኢትዮጲያዊ ስም ነው ወይስ የሌላ አገር ሰው? ያልተለመደ የስም አወጣጥ!! “ቶማስ” የኢትዮጲያም የሌላም አገር ሰው ስም ሊሆን ይችላል። ሥር መሠረቱም መጽሐፍ ቅዱስ…