የታ-ኒሂሲ ኮትስ አዲስ መጽሐፍ “መልዕክቱ” November 10, 2024 | by Ethiopia Observer | የዝነኛው ናሽናል ቡክ አዋርድ አሸናፊ የሆነው አፍሪካ አሜሪካዊ ታ-ኒሂሲ ኮትስ በ2015 Between the World and Me በሚል ርዕስ ሥር ያሳተመውና በ2017 We Were Eight Years in Power (ለስምንት ዓመታት ያህል ስልጣን ላይ ነበርን) በሚል ርዕስ ያሳተመው ሌላ መጽሐፍ የባርነት አገዛዝና ‘ጂም ክሮው’ የተሰኘው…