የ32 ዓመቷ ፈረንሳዊት ባዮኬሚስት ጄሲ ኢንሾስፔ በብዙ ተወዳጅነት ያተረፉላት ሁለት መጻሕፍቶችን ጽፋ ለንባብ አብቅታለች። መልክቶቿን የምታስተላልፍበት ‘Glucose Goddess’  በሚለው የኢንስታግራም ስሟ የምትታወቀው ጄሲ ፤  4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ተከታዮች አሏት። ጄሲ በደም ስር ውስጥ ያለን የስኳር መጠን (ግሉኮስ) በአንድ ቦታ…