ጋዜጠኛው ፓሪስ ላይ ኮብልሏል።

በፓሪስ ኦሊምፒክ ከኢትዮጵያ ልዑክ ጋር የፕሬስ አታሼ ሆኖ የተጓዘው የዋልታ ቲቪ ጋዜጠኛ ሀብታሙ ገደቤ ወደ ሀገር ቤት አለመመለሱ ታውቋል። ጋዜጠኛው ፓሪስ ላይ መኮብለሉና ለቤተሰቦቹም ኢትዮጵያ እንደማይመለስ መናገሩን የኢትዮጵያ ኦብዘርቨር ምንጮች ገልጸዋል። ወድ ኢትዮጵያ ለተመለሱ የልዑክ አባላትም ለቤተሰቡ የሚሰጥ እቃዎችን መላኩን…