ዮዲት እምሩ- የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት አምባሳደር

ከማዕረጉ በዛብህ ልሳነ ህዝብ መጽሔት ቅፅ 1 ቁጥር 3 ጥቅምት 1996 የኢትዮጵያ ዘመናዊ ዲፕሎማቲክ ታሪክ የተጀመረው በአጼ ምኒልክ ዘመን ቢሆንም የተጻፈ አይመስለኝም።የሀገራችንን ልዩ ልዩ ተቋማትና እንቅስቃሴዎች ታሪክ በመጻፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገው የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንከርስት ብዕር ይህንን መስክም ዳስሶት እንደሆነ አላውቅም…