የሠከረ መርከብ May 18, 2021 | by Ethiopia Observer | 1 አርትዩር ረምቦ በፈዛዛ ወንዞች ላይ ወደታች ስናኝየመርከብ ሳቢዎቹ አመራር እንዳቋረጠ ተሰማኝጫጫተኞቹ ቀይ ሕንዶች የለበሱትን ገፈውከቀለም ቅብ ግንድ ላይ እንደ ኢላማ አስደግፈውአንድ ባንድ ለቀሟቸው። የቤልጅክ ስንዴ የእንግሊዝ ጥጥ የተጫኑ መርከቦችሲጓዙ በአጠገቤ ሁሉንም አየኃቸው በቸልታየሳቢዎቹ ጭብጨባ አክትሞ ሲበርድ የቀያዮቹ ዋካታጅረቶቹ አወረዱኝ ወደምፈልገው…