በሀገራችን በግለሰብ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሸክላ ሕትመትን የጀመሩትና ለሙዚቃችን ታላቅ አስተዋዕዖ ያደረጉት አቶ አምሀ እሸቴ በ 74 አመታቸው አርፈዋል። በሀገራችን የመንግስት የሙዚቃ ባንዶች ብቻ በነበሩት እና ከሀገር ፍቅር ማህበር ውጪ ሙዚቃን ማሳተም በማይፈቀድበት በግለሰብ ተነሳሽነት ሙዚቃን ለማሳተም የደፈሩት አቶ አምሀ…