ቀዳሚ ምኞቱ አራሽ መሆን ነበር። በወቅቱ መሬት ለባላባት እንጂ ላራሽ ስላልነበረ የቀለም ትምህርቱ ላይ ተጋ። ጊዜው ሲደርስ እርሻ ኮሌጅ ገብቶ ተመረቀ። ቤተሰብ ሲል፣ ሹመትና ዝውውር ሲል፣ አለቃ ሲጠምበት፣ ከተማ ለከተማ፣ ሚኒስቴር መ/ቤት ለሚኒስቴር መ/ቤት ሲንፏቀቅ፣ ከዚያ ለኮርስ ውጭ አገር፣ ልጅ…
Born to an Ethiopian mother and a German father, Tigist Selam enjoyed the diverse experience of growing up in Nigeria, Argentina, and foremost Germany. In an article featured in the book “One Drop: Shifting the Lens on Race“, Tigist explores…
አርትዩር ረምቦ በፈዛዛ ወንዞች ላይ ወደታች ስናኝየመርከብ ሳቢዎቹ አመራር እንዳቋረጠ ተሰማኝጫጫተኞቹ ቀይ ሕንዶች የለበሱትን ገፈውከቀለም ቅብ ግንድ ላይ እንደ ኢላማ አስደግፈውአንድ ባንድ ለቀሟቸው። የቤልጅክ ስንዴ የእንግሊዝ ጥጥ የተጫኑ መርከቦችሲጓዙ በአጠገቤ ሁሉንም አየኃቸው በቸልታየሳቢዎቹ ጭብጨባ አክትሞ ሲበርድ የቀያዮቹ ዋካታጅረቶቹ አወረዱኝ ወደምፈልገው…
ከኢትዮጵያዊት እናቷና ከጀርመናዊ አባቷ የተወለደች ትዕግስት ሰላም ያደገችው በተለያዩ ሀገራት ማለትም በናይጄሪያ፣ በአርጀንቲናና በዋነኝነት በጀርመን ነው፡፡ One Drop: Shifting the Lens on Race (አንዲት ጠብታ፣ ዘርን በተለየ ምልከታ) የሚል ርእስ ባለው መጽሐፍ ውስጥ ጽሑፎች ካበረከቱት አንዷ ናት፡፡ መጽሐፉ የዘር ክፍፍሎችን…
በሀገራችን በግለሰብ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሸክላ ሕትመትን የጀመሩትና ለሙዚቃችን ታላቅ አስተዋዕዖ ያደረጉት አቶ አምሀ እሸቴ በ 74 አመታቸው አርፈዋል። በሀገራችን የመንግስት የሙዚቃ ባንዶች ብቻ በነበሩት እና ከሀገር ፍቅር ማህበር ውጪ ሙዚቃን ማሳተም በማይፈቀድበት በግለሰብ ተነሳሽነት ሙዚቃን ለማሳተም የደፈሩት አቶ አምሀ…
በማር መጥተውባት፣ መሯት። ንቢት ንዴት አሳብዷት ቀፎዋን ጥላ ቱር አለች። በመስኮት ገብታ የአቶቡሱን ሾፌር አፍንጫው ላይ ነደፈችው። ሾፌር አፍንጫው ከምኔው ረዛዝሞ ዐይኑን ሲያጥበረብረው። መርዙ እ ንደ እልህ እንደ ቂም እንደ ጥላቻ እንደ አጋንንት ሳቅ ተሠራጭቶ እንደ እብድ እንደ ሰካራም ሲያደርገው።…