በሰላምታ ገደልኳት March 22, 2021 | by Mitiku Adisu | ከቤት ስወጣ እንደ ወትሮ እግሬን አፍታትቼ እመለሳለሁ ነበር እንጂ ይህንን ጒድ ጨርሶ አልጠበቅሁም። ከወዲያ ማዶ ጐረበቴ ቢስኪሌት ስትጋልብ አይቻት በሩቊ በአገሬ ወግ ሰላም አልኳት። አፃፋ እመልሳለሁ ብላ አንድ እጇን ለሰላምታ ስታነሳ የቢስኪሌቱ መሪ ወለም ብሎባት ይመስለኛል ፍንግል አለች። “እኔን! እኔን!”…