የመሪነት አበሳ December 10, 2020 | by Mitiku Adisu | 1 መሪነት፣ የነገሮችን አካሄድና ፍጻሜ ከጅምሩ ለተለሙ ነው። መሪነት፣ ዐይናቸውን ከግባቸው ላይ ሳያነሡ በየእርከኑ ሁኔታን ለሚያቃኑ ነው። መሪነት፣ ምሥጋናን ለሚጋሩ ነው። መሪነት፣ ውርደት ውርደቱን ማንም እንደማይጋራቸው ለተገነዘቡ ነው። የመሪዎች አበሳ የሚጀምረው ዓላማቸውን ግልጽ ሳያደርጉ ሲቀር፣ ዓላማቸውን እንደየሁኔታው ደጋግመው ሳያጠሩ ሲቀር፣ ተቀናቃኞች…