ኑዛዜው ጥያቄ ነው

ፕሮፌሰር መስፍን “ኑዛዜ” በተሰኘ ግጥም ያልተጠበቀ ጥያቄ ትተውልን አልፈዋል። ኑዛዜአቸውን ይፋ ያደረጉት ሰኔ 2005 ዓ.ም. በ “የሚወለዱበት… መሬት” ጽሑፋቸው ነው። “በራሴ በኩል አውጥቼ አውርጄ ውሳኔ ላይ ከደረስሁ ቆይቻለሁ፤ መቀበር አልፈልግም… ለህልፈት ስበቃ የሬሳን ፈቃድ የሚፈጽም ከተገኘ… አቃጥሉልኝ ሬሣዬን..” ብለዋል። ኑዛዜአቸው…
የኢትዮጲያ መንግስት፥ ለምዕራባውያን ምግብ አምራቾች በሩን መክፈቱ የሚያመጣው አደጋ

እስከ ቅርብ አመታት ድረስ፥ የኢትዮጲያዊያን አመጋገብ፥ ጥሩ የሚባል ነበር። በሀገር ውስጥ ከሚመረቱ የምርት ውጤቶች የሚዘጋጁ የምግብ አይነቶች፥ ለሰውነት እና ለጤና ተስማሚ የሚባሉ ነበሩ። ለዚህም ነበር አገሪቷ በበአንዳንዶች ዘንድ Organic Ethiopia የምትባለው።አሁን ግን በሚያሳዝን ሁኔታ፥ በዘመናዊነት ስም የኢትዮጲያ ምግብ  በተለይ በከተሞች…