Flooding in northeastern Ethiopia displaces nearly 20,000

(AP)-An official in Ethiopia’s northeastern Afar region says heavy flooding has displaced some 20,000 people from their homes. “The flooding has caused damages to properties and killed several dozens of animals,” Kulsuma Burhaba Ali, deputy head of the region’s disaster…
መልዕክተ ዘማሪ፣ ፉካሬ አዝማሪ

ታሪኳ ጌታቸው እነዛ ቀደምቶች በላባቸው የሚያድሩ፣ ይታደሱ ነበር በህብረት ሲዘምሩ። መጣር፣ መጋር ሲያርድ፣ ሲተሳሰር ጉልበት፣ ማንጎራጎር ነው ደግ፤ ያነቃል ከድክመት፤ አዝማሪም ዘማች ነው፣ ሲገባ ጦርነት። ተማሪውም ሲጓዝ እፍኝ ቆሎ ቋጥሮ፣ እየዘገነ ነው ከግጥም ማሰሮ። ያለአልቃሹ እንባ አይወርድም ኃዘኑ፣ አይፈርስም ድንኳኑ።…