የሠላሳ ዓመት ጕልማሳው የሆነው አቶ ተመስገን ሃንኮሬ፥ በደቡብ አፍሪካ በምትገኘው በካርስዴል ከተማ ነዋሪ ነው። ወደ ደቡብ አፍሪካ ከመጣ ሰባት አመት የሆነው ሲሆን ከባዶ ተነስቶ ባደረገው ከፍተኛ ጥረት የራሱን ሱቅ አቋቊሞ የሚተዳደር ነው። አቶ ተመስገን ገና ትዳር ያልያዘ  ቢሆንም ፥ ከሱቁ…