ሀ. የክልልነት ጥያቄ በኢትዮጲያ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አመራር ኢትዮጵያ አስገራሚ የሚባሉ ስኬቶችን አስመዝግባለች።ፈታኝ የፖለቲካ ሂደቶችንም አስተናግዳለች።ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን በመጡበት ማግስት ጀምሮ ከማይረሱ ክስተቶች መከከል ከብዙ ውጣውረድ በሗላ የሲዳማ ሕዝብ የክልል ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ ማግኘቱ ሊጠቅስ ይችላል።  የሲዳማ ዞን…

‹‹የህዳሴ ግድቡ ግንባታ በወቅቱ ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል አድራጊ ፈጣሪነት በፍጥነት ተዳክሞ ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጓል›› ሲሉ የቀድሞው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትርና፤ በሩሲያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ አስታወቁ፡፡አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር…
ኮሮና ቫይረስ ና የስኳር በሽታ

ከተለያዩ  ሀገራት  የሚወጡ መረጃዎች እና ሰንጠረዦች እንደሚያሳዮት ከሆነ፤ በስኳር በሽታና በተያያዥ ህመም የተጠቃ ሰው በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ፡ ለበሺታ ከመጋለጥ ባሻጋር የመሞት ዕድሉ ከፍ ያለ ነው። የወደፊቱ የአለማችን ዕጣ ፈንታ የሚወሰነው በምንመገበው ምግብ እና የኑሮ ዘይቤአችን መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ነው።በጥንቃቄ…

Thousands of years of culture, history, religion, and most importantly the Nile waters have created strong bonds amongst the peoples of Egypt, Ethiopia, and Sudan. It should be clear that no wicked force in the world can break these people…

ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ /ሕወሓት/ የትግራይን ሕዝብ ከልማትና ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ወደኋላ ያስቀረ ፓርቲ መሆኑን ከድርጅቱ ራሳቸውን በፈቃዳቸው ያገለሉ አንድ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ገለፁ። በሕወሓት ድርጅትና በቀድሞ የኢህ አዲግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅህፈት ቤት በተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉት አቶ ሚልዮን አብርሃ ለዶይቼ…
ዶ/ር አብይ የእርሶ ይባስ፤ የአምነስቲ መግለጫ ድርሰት ወይስ መሬት ላይ ያለ እውነታ፤

ትላንት በተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኘትው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ የነበሩት ዶ/ር አብይ ለበርካታ ጥያቄዎች አግባብነት ያለው ምላሽ ቢሰጡም በሁለት ጉዳዮች ግን ሲፎርሹ ታዝቤያለሁ። አንደኛው የታፈኑትን ሴት ተማሪዎች በተመለከተ የተናገሩት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአምነስቲ ኢንተርናሽናልን መግለጫ…