The young Oromo singer and songwriter, Haacaaluu Hundeessaa, was shot dead on Monday evening around 9:30 pm in a suburb of Addis Ababa, Gelan Condominiums, the Addis Ababa Police Commissioner Getu Argaw told state media. The singer was rushed to…

ባየር ራውንድአፕ የተባለው የጸረ ተባይ መድኃኒት ምርቱ ካንሰር ሊያሲዝ የሚችል ነው በሚል በቀረቡበት ክሶች ሳቢያ፣ እስከ 10.9 ቢልዮን ዶላር የመክፈል ግዴታ እንደተጣለበት የእንግሊዙ ፋይናንሻል ታይምስ ጋዜጣ ዘገበ።ክሶቹ በኩባንያው ላይ መመስረት የጀመሩት ሞንሳንቶ የተባለውን የእርሻ ኬሚካል አምራች ድርጅት ገዝቶ የራሱ አካል…