ኮሮና ቫይረስ ና የስኳር በሽታ June 16, 2020 | by Arefaynie Fantahun | ከተለያዩ ሀገራት የሚወጡ መረጃዎች እና ሰንጠረዦች እንደሚያሳዮት ከሆነ፤ በስኳር በሽታና በተያያዥ ህመም የተጠቃ ሰው በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ፡ ለበሺታ ከመጋለጥ ባሻጋር የመሞት ዕድሉ ከፍ ያለ ነው። የወደፊቱ የአለማችን ዕጣ ፈንታ የሚወሰነው በምንመገበው ምግብ እና የኑሮ ዘይቤአችን መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ነው።በጥንቃቄ…