«ሕወሓት ዘመኑ ከሚፈልገው ለውጥ ጋር ለመሄድ ፍላጎት አለማሳየቱ እንድለቅ አስገድዶኛል» የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣን
ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ /ሕወሓት/ የትግራይን ሕዝብ ከልማትና ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ወደኋላ ያስቀረ ፓርቲ መሆኑን ከድርጅቱ ራሳቸውን በፈቃዳቸው ያገለሉ አንድ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ገለፁ። በሕወሓት ድርጅትና በቀድሞ የኢህ አዲግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅህፈት ቤት በተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉት አቶ ሚልዮን አብርሃ ለዶይቼ…