
ዶ/ር አብይ የእርሶ ይባስ፤ የአምነስቲ መግለጫ ድርሰት ወይስ መሬት ላይ ያለ እውነታ፤
ትላንት በተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኘትው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ የነበሩት ዶ/ር አብይ ለበርካታ ጥያቄዎች አግባብነት ያለው ምላሽ ቢሰጡም በሁለት ጉዳዮች ግን ሲፎርሹ ታዝቤያለሁ። አንደኛው የታፈኑትን ሴት ተማሪዎች በተመለከተ የተናገሩት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአምነስቲ ኢንተርናሽናልን መግለጫ…