
“Evening Sun” A Poem by Gebre-Kristos Desta
የማታ ጀምበር ካንዱ ቤት ወዳንዱ በጣራው ተራምዳ፣ የጋራውን አናት እየነካች ሄዳ፣ እዩት ከስር ጥላው፣ የማይደርስበትን፣ እዩት ሰውን ጥላው፣ ሲለፋ ሲባክን። ~ ገብረክርስቶስ ደስታ Evening Sun Tiptoeing roofs of neighboring hamlets, Caressing the crown of the knoll, See the setting sun…