All Stories

ሶማሊያ የኤምሬትስ አምባሳደር በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞቃዲሾን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

ሶማሊያ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አምባሳደር በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞቃዲሾን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች።የሶማሊያ የማስተወቂያ ሚኒስትር አብዲፈታህ ካሲም ሞሃሙድ የኤምሬትስ አምባሳደር ሶማሊያን ለቀው እንዲወጡ የ72 ሰዓት ግዜ መሰጠቱን አስታውቀዋል። በዚህ ሳምንት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ፣ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ በአገራቸው ውስጣዊ ጉዳዮች…
በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ጀልባ ሰጥማ 109 ሰዎች ሲሞቱ 116 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ፡፡

በጅቡቲ የባህር ዳርቻ የስደተኛ ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 109 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ ብዙ ሰዎች ጠፍተዋል ሲሉ ባለስልጣናት ተናግረዋል። ጀልባዎ ከመስመጧ በፊት 350 ሰዎችን አሳፍራ ከጅቡቲ ወደ የመን በመጓዝ ላይ እንደነበረች የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታውቋል። የባህር ጠረፍ ጠባቂ “እስካሁን ድረስ…